Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ከይሁዳ ነገድ ከእሴይ ልጅ፥ ከዳዊትም ጋር እንዲሁ፥ ከልጅ ወደ ልጅ ብቻ የሚተላለፍ የዙፋን ውርስ፥ ቃል ኪዳን ነበር። የአሮን ውርስ ግን ለወገኖቹ ሁሉ ይተላለፋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከነገደ ይሁዳ ለተወለደ ለዳዊት ልጅም ጌጥ ይሆን ዘንድ፥ በሕጉ ጸንቶ የሚኖር የልጁ መንግሥትም እድል ይሆን ዘንድ፤ Ver Capítulo |