ወርቅን በእሳት ይፈትኑታልና፥ ጻድቅንም ሰው በመከራ ይፈትኑታልና።
ወርቅ በእሳት እንደሚፈተነው ሁሉ፥ በእግዚአብሔር የተመረጡ ሰዎችም የሚፈተኑት በውርደት ምድጃ ነው።