Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 2:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ወርቅ በእሳት እንደሚፈተነው ሁሉ፥ በእግዚአብሔር የተመረጡ ሰዎችም የሚፈተኑት በውርደት ምድጃ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወርቅን በእሳት ይፈትኑታልና፥ ጻድቅንም ሰው በመከራ ይፈትኑታልና። Ver Capítulo |