አሮንም የአሚናዳብን ልጅ የነአሶንን እኅት ኤልሳቤጥን አገባ። እርስዋም ናዳብንና አብዩድን፥ አልዓዛርንና ኢታምርን ወለደችለት።
ሩት 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤስሮምም አራምን ወለደ፥ አራምም አሚናዳብን ወለደ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤስሮምም አራምን ወለደ፤ አራምም አሚናዳብን ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤስሮምም አራምን ወለደ፥ አራምም አሚናዳብን ወለደ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኤስሮምም አራምን ወለደ። አራምም አሚናዳብን ወለደ፤ |
አሮንም የአሚናዳብን ልጅ የነአሶንን እኅት ኤልሳቤጥን አገባ። እርስዋም ናዳብንና አብዩድን፥ አልዓዛርንና ኢታምርን ወለደችለት።