አፋቸው መራራ ነው፤ መርገምንም የተሞላ ነው።
“አፋቸው ርግማንና ምሬት ሞልቶበታል።”
“አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቷል፤”
አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል።
አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤
እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፤ ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች።
በእግዚአብሔር ኀይልን እናደርጋለን፤ እርሱም የሚያስጨንቁንን ያዋርዳቸዋል።
መራራነትንና ቍጣን፥ ብስጭትንና ርግማንን፥ ጥፋትንና ስድብን ሁሉ ከክፉ ነገር ሁሉ ጋር ከእናንተ አርቁ።
ከአንድ አፍ በረከትና መርገም ይወጣሉ። ወንድሞቼ ሆይ! ይህ እንዲህ ሊሆን አይገባም።