እኔም በደስታዬ፥ “ለዘለዓለም አልታወክም” አልሁ።
ሊባኖስን እንደ ጥጃ፣ ሢርዮንንም እንደ አውራሪስ ግልገል ያዘልላል።
እንደ ጥጃ ሊባኖስን፥ እንደ ጎሽ ጥጃ ስርዮንን ያዘልላቸዋል።
የሊባኖስን ተራራዎች እንደ እንቦሳ እንዲፈነጩ ያደርጋቸዋል፤ የስርዮንንም ተራራ እንደ ጐሽ ጥጃ እንዲዘል ያደርገዋል።
እግዚአብሔር ከግብፅ ያወጣው እርሱ ጕልበቱ አንድ ቀንድ እንዳለው ክብር ነው።
ፊኒቃውያን ኤርሞንን “ሳኒዮር” ብለው ይጠሩታል፤ አሞሬዎናውያንም ሳኔር ብለው ይጠሩታል።
ታላቅና ነጭ ዙፋንን በእርሱም ላይ የተቀመጠውን አየሁ፤ ምድርና ሰማይም ከፊቱ ሸሹ፤ ስፍራም አልተገኘላቸውም።