ነፍሴ ሁልጊዜ ፍርድህን እጅግ ናፈቀች። ትዕቢተኞችን ገሠጽኻቸው፥
ይህች የእግዚአብሔር ደጅ ናት፤ ጻድቃን በርሷ በኩል ይገባሉ።
ይህች የጌታ ደጅ ናት፥ ወደ እርሷ ጻድቃን ይገባሉ።
ይህ የእግዚአብሔር በር ነው፤ ጻድቃን በእርሱ ይገባሉ።
የልጅነቴን ኀጢአትና ስንፍናየን አታስብብኝ። አቤቱ፥ ስለ ቸርነትህ ብዛት፥ እንደ ምሕረትህ ዐስበኝ።
ለየዋሃን ፍርድን ያስተምራቸዋል፤ ለየዋሃን መንገድን ያመለክታቸዋል።
ፍትሕን የሚጠብቅና ጽድቅን የሚያደርግ ሕዝብ ይገባ ዘንድ በሮችን ክፈቱ።