ማዕበሉም ዝም አለ፥ አርፈዋልና ደስ አላቸው። ወደ ፈለጉትም ወደብ መራቸው።
ፊንሐስም ተነሥቶ ጣልቃ ገባ፤ መቅሠፍቱም ተገታ፤
ፊንሐስም ተነሥቶ ፈረደባቸው፥ ቸነፈሩም ተወ፥
ነገር ግን ፊንሐስ ተነሥቶ በደል የፈጸሙትን በቀጣቸው ጊዜ መቅሠፍቱ ተወገደ።
የአቢሱ ልጅ፥ የፊንሐስ ልጅ፥ የአልዓዛር ልጅ፥ የመጀመሪያው ካህን የአሮን ልጅ፥
እንደ አንተ ያለውን ሰው ክፋትህ ይጎዳዋል፤ ለሰውም ልጅ ጽድቅህ ይጠቅመዋል።
ስለዚህም የእስራኤል ልጆች በጠላቶቻቸው ፊት መቆም አይችሉም፤ የተረገሙ ስለሆኑ በጠላቶቻቸው ፊት ይሸሻሉ፤ እርም የሆነውንም ነገር ከመካከላችሁ ካላጠፋችሁ ከዚህ በኋላ ከእናንተ ጋር አልሆንም።