መዝሙር 106:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ዐውሎ ነፋሱንም ጸጥ አደረገ፥ ባሕሩም ዝም አለ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 በሥራቸውም እግዚአብሔርን አስቈጡት፤ መቅሠፍትም በላያቸው መጣ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በሥራቸውም አስመረሩት፥ ቸነፈርም በላያቸው በዛ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በክፉ ሥራቸው እግዚአብሔርን አስቈጡት፤ በዚህ ምክንያት መቅሠፍት በመካከላቸው ተነሣ። Ver Capítulo |