ሣርንም በሚበላ በበሬ ምሳሌ ክብራቸውን ለወጡ።
ንጉሥ ልኮ አስፈታው፤ የሕዝቦችም ገዥ ነጻ አወጣው።
ንጉሥ ላከና ፈታው፥ የአሕዛብም አለቃ አስፈታው።
ከዚያ በኋላ የግብጽ ንጉሥ ዮሴፍን ነጻ አደረገው።
ፈርዖንም ልኮ ዮሴፍን አስጠራው፤ ከግዞት ቤትም አወጡት፤ ራሱንም ላጩት፤ ልብሱንም ለወጡ፤ ወደ ፈርዖንም ገባ።