La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ምሳሌ 6:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጌታ ሳይኖረው፥ መሰማርያ ሳይኖረው፥ የሚያሠራውም ሳይኖረው፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

አዛዥ የለውም፤ አለቃም ሆነ ገዥ የለውም፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አለቃና አዛዥ ገዢም ሳይኖራት

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጒንዳኖች መሪ፥ አለቃ፥ ወይም ገዢ የላቸውም፤

Ver Capítulo



ምሳሌ 6:7
5 Referencias Cruzadas  

“ለአ​ን​በ​ሳ​ዪቱ አደን ታድ​ና​ለ​ህን? የእ​ባ​ቦ​ች​ንስ ነፍስ ታጠ​ግ​ባ​ለ​ህን?


መብሉን በበጋ ይሰበስባል፥ በመከርም ጊዜ በሰፊ ቦታ ያስቀምጣል። ወይም ወደ ንብ ሂድ፥ ሠራተኛ እንደ ሆነች፥ መልካም ሥራንም እንደምትሠራ ዕወቅ፥ የደከመችበትንም ነገሥታትና ሌሎች ሰዎች ለጤንነት ይወስዱታል። በሁሉም ዘንድ የተወደደች ናት፥ የከበረችም ናት። በአካሏ ደካማ ናት፥ በሥራዋ ግን የጸናች ናት፥ ጥበብን አክብራ አሳየች።