ምስክርም ባይኖርባት፥ በምንዝርም ባትያዝ፥ በባልዋም ላይ የቅንዐት መንፈስ ቢመጣበት፥ እርስዋም ስትረክስ ስለ ሚስቱ ቢቀና ወይም እርስዋ ሳትረክስ የቅንዐቱ መንፈስ ቢመጣበት፥ ስለ ሚስቱም ቢቀና፥
ዘኍል 5:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በሰው ላይ የቅንዐት መንፈስ ቢመጣ፥ ስለ ሚስቱም ቢቀና፤ ሴቲቱን በእግዚአብሔር ፊት ያቆማታል፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ወይም አንድ ሰው ሚስቱን ከመጠርጠሩ የተነሣ የቅናት መንፈስ ሲያድርበት በእግዚአብሔር ፊት ያቁማት፤ ካህኑም ሕጉ በሙሉ በሴቲቱ ላይ ተፈጻሚነት እንዲኖረው ያድርግ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ወይም በባልዋ ላይ የቅንዓት መንፈስ መጥቶበት ስለ ሚስቱ በሚቀና ጊዜ ቅንዓትን በሚመለከት ሕጉ ይህ ነው፤ ሴቲቱንም በጌታ ፊት ያቁማት፥ ካህኑም ይህን ሕግ ሁሉ በእርሷ ላይ ይፈጽምባት። |
ምስክርም ባይኖርባት፥ በምንዝርም ባትያዝ፥ በባልዋም ላይ የቅንዐት መንፈስ ቢመጣበት፥ እርስዋም ስትረክስ ስለ ሚስቱ ቢቀና ወይም እርስዋ ሳትረክስ የቅንዐቱ መንፈስ ቢመጣበት፥ ስለ ሚስቱም ቢቀና፥