ከይሳኮር ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሖዛ ልጅ ፈልጥሔል፥
የይሳኮር ነገድ መሪ፣ የሖዛ ልጅ ፈልጢኤል፤
ከይሳኮር ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሖዛ ልጅ ፈልጢኤል፥
ከይሳኮር ነገድ የሖዛ ልጅ ፖልቲኤል፥
ኢያቡስቴም ልኮ ከሴሊስ ልጅ ከባልዋ ከፈላጥያል ወሰዳት።
ከዛብሎን ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የበርናክ ልጅ ኤሊሳፈን፥
ከአሴር ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሴሌሚ ልጅ አኪሖር፥