ከዮሴፍም ልጆች ከምናሴ ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሱፊድ ልጅ አንሄል፥
የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ነገድ መሪ፣ የሱፊድ ልጅ አኒኤል፤
ከዮሴፍም ልጆች ከምናሴ ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሱፊድ ልጅ አኒኤል፥
ከዮሴፍ ልጆች፥ ከምናሴ ነገድ የሱፊድ ልጅ አኒኤል፥
ከዳን ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የዮቅሊ ልጅ ባቂ፥
ከኤፍሬም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሳፍጣን ልጅ ቃሙሔል፥