እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ፤ ተናገረው፦
እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤
ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
ስለዚህ በእግዚአብሔር ጉባኤ መካከል በዕጣ ገመድ የሚጥል አይኖርህም።
እነዚህ ሁለቱ ነገድና የአንዱ ነገድ እኩሌታ ርስታቸውን በዮርዳኖስ ማዶ በኢያሪኮ አንጻር በምሥራቅ በኩል ወረሱ።”
“ምድሪቱን ርስት አድርገው የሚከፍሉላችሁ ሰዎች ስማቸው ይህ ነው፤ ካህኑ አልዓዛርና የነዌ ልጅ ኢያሱ።
የእስራኤልም ልጆች በከነዓን ምድር የወረሱት ካህኑ አልዓዛርና የነዌ ልጅ ኢያሱ፥ የእስራኤልም ልጆች ነገድ የአባቶቻቸው አለቆች ያወረሱአቸው ርስት ይህ ነው።
ኢያሱም በእግዚአብሔር ፊት በሴሎ ዕጣ አጣጣላቸው።