ዘኍል 32:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሶፋንን፥ ኢያዜርን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ዓጥሮትሾፋንን፣ ኢያዜርን፣ ዮግብሃን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እንዲሁም ዓጥሮትሽፋንን፥ ኢያዜርን፥ ዮግብሃን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የዓጥሮት ሶፋንን፥ የያዕዜርን፥ የዮግበሃን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዓጥሮትሽፋንን፥ ኢያዜርን፥ ዮግብሃን፥ |
የሐሴቦን እርሻዎችና የሴባማ ወይን ግንዶች አዝነዋል። የአሕዛብ አለቆች የሰባበሩአቸው ቅርንጫፎች እስከ ኢያዜር ደርሰው ወደ ምድረ በዳ ወጥተው ነበር፤ ቍጥቋጦቹም ተዘርግተው ባሕርን ተሻግረው ነበር።
ለሮቤል ልጆችና ለጋድ ልጆች እጅግ ብዙ እንስሶች ነበሩአቸው፤ እነሆም፥ የኢያዜር ምድርና የገለዓድ ምድር የከብት ሀገር እንደ ነበረ አዩ።
ጌዴዎንም በድንኳን የሚኖሩ ሰዎች ባሉበት መንገድ በኖቤትና በዮግቤል በምሥራቅ በኩል ወጣ፤ ሠራዊቱም ተዘልሎ ሳለ አጠፋቸው።