የብንያም ልጆች በየወገናቸው፤ ከበዓሌ የበዓላውያን ወገን፥ ከአሲቤር የአሲቤራውያን ወገን፥ ከአኪራን የአኪራናውያን ወገን፥
ዘኍል 26:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከሶፋን የሶፋናውያን ወገን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሁሉም የሰምዔያውያን ጐሣዎች ነበሩ፤ ከእነዚህ የተቈጠሩት ደግሞ ስድሳ አራት ሺሕ አራት መቶ ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሰምዔያውያን ወገኖች ሁሉ ከእነርሱ የተቈጠሩት ስልሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሰምዔያውያን ወገኖች ሁሉ ከእነርሱ እንደ ተቈጠሩ ሥልሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሰምዔያውያን ወገኖች ሁሉ ከእነርሱ እንደ ተቈጠሩ ስድሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። |
የብንያም ልጆች በየወገናቸው፤ ከበዓሌ የበዓላውያን ወገን፥ ከአሲቤር የአሲቤራውያን ወገን፥ ከአኪራን የአኪራናውያን ወገን፥