እነዚህ የይሁዳ ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ሰባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።
እነዚህ የጋድ ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩት አርባ ሺሕ ዐምስት መቶ ነበሩ።
እነዚህ የጋድ ልጆች ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።
ከጋድ ወገኖች የተቈጠሩት ጠቅላላ ቊጥር አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበር።
የፋሬስም ልጆች፤ ከኤስሮም የኤስሮማውያን ወገን፥ ከያሙሔል የያሙሔላውያን ወገን።