“አለቆች ቈፈሩአት፥ በበትረ መንግሥት፥ በበትራቸውም፥ የአሕዛብ ነገሥታት በመንግሥታቸውና በግዛታቸው አጐደጐዱአት።”
ዘኍል 21:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከዚያችም ምንጭ ወደ መንተናይን ተጓዙ፤ ከመንተናይንም ወደ ነሃልያል፥ ከነሃልያልም ወደ ባሞት፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከመቴና ወደ ነሃሊኤል፣ ከነሃሊኤልም ወደ ባሞት፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከዚያም በኋላ ከመቴናም ወደ ነሃሊኤል፥ ከነሃሊኤልም ወደ ባሞት ተጓዙ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከማታናም ወደ ናሕሊኤል፥ ከናሕሊኤልም ወደ ባሞት ዘለቁ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከምድረ በዳም ወደ መቴና ተጓዙ፤ ከመቴናም ወደ ነሃሊኤል፥ ከነሃሊኤልም ወደ ባሞት፥ |
“አለቆች ቈፈሩአት፥ በበትረ መንግሥት፥ በበትራቸውም፥ የአሕዛብ ነገሥታት በመንግሥታቸውና በግዛታቸው አጐደጐዱአት።”