የተቈጠሩ ሠራዊቱም አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።
የሰራዊቱም ብዛት አርባ አንድ ሺሕ ዐምስት መቶ ነው።
ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።
የእነርሱም ብዛት አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ ነበር።
ከአሴር ነገድ የተቈጠሩት አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።
በእነርሱም አጠገብ የሚሰፍሩ የአሴር ነገድ ይሆናሉ፤ የአሴርም ልጆች አለቃ የኤክራን ልጅ ፋጋኤል ነበረ።
በእነርሱም አጠገብ የንፍታሌም ነገድ ይሆናል፤ የንፍታሌምም ልጆች አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ ነበረ።
የሰምዒያውያን ወገኖች ሁሉ ቍጥራቸው ስድሳ አራት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።