የተቈጠሩ ሠራዊቱም ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።
የሰራዊቱም ብዛት ሠላሳ ሁለት ሺሕ ሁለት መቶ ነው።
ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።
የእነርሱም ብዛት ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበር፤
ከብንያም ነገድ የተቈጠሩት ሠላሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።
በእነርሱም አጠገብ የምናሴ ነገድ ይሆናል፤ የምናሴም ልጆች አለቃ የፈዳሱር ልጅ ገማልያል ነበረ።
በእነርሱም አጠገብ የብንያም ነገድ ይሆናል፤ የብንያምም ልጆች አለቃ የጋዴዮን ልጅ አቢዳን ነበረ።
የገለዓድ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከአክያዝር የአክያዝራውያን ወገን፥ ከኬሌግ የኬሌጋውያን ወገን፥