| ዘኍል 2:21 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የሰራዊቱም ብዛት ሠላሳ ሁለት ሺሕ ሁለት መቶ ነው።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የእነርሱም ብዛት ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበር፤Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የተቈጠሩ ሠራዊቱም ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።Ver Capítulo |