ከይሳኮር የሰገር ልጅ ናትናኤል፥
ከይሳኮር የሶገር ልጅ ናትናኤል፤
ከይሳኮር የሶገር ልጅ ናትናኤል፥
ከይሳኮር የጹዓር ልጅ ናትናኤል
ከይሁዳ የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን፥
ከዛብሎን የኬሎን ልጅ ኤልያብ፥
በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሰገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ።
በእነርሱም አጠገብ የሚሰፍሩ የይሳኮር ነገድ ይሆናሉ፤ የይሳኮርም ልጆች አለቃ የሰገር ልጅ ናትናኤል ነበረ።
በሁለተኛውም ቀን የይሳኮር አለቃ የሰገር ልጅ ናትናኤል አቀረበ።