ሕዝቅያስንም ጠሩ፤ የቤቱም አዛዥ የኬልቅዩ ልጅ ኤልያቄም ጸሓፊውም ሳምናስ ታሪክ ጸሓፊውም የአሳፍ ልጅ ዮአስ ወደ እነርሱ ወጡ።
ነህምያ 12:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከኬልቅያስ ሐሳብያ፥ ከኢዳዕያ ናትናኤል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከኬልቅያስ፣ ሐሸብያ፤ ከዮዳኤ፣ ናትናኤል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሒልቂያ ሐሻብያ፥ ከይዳዕያ ናትናኤል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከኬልቅያስ ሐሸብያ፥ ከዮዳኤ ናትናኤል። |
ሕዝቅያስንም ጠሩ፤ የቤቱም አዛዥ የኬልቅዩ ልጅ ኤልያቄም ጸሓፊውም ሳምናስ ታሪክ ጸሓፊውም የአሳፍ ልጅ ዮአስ ወደ እነርሱ ወጡ።
ከሌዋውያኑም በኤልያሴብና በዮሐዳ፥ በዮሐናንና በያዱዕ ዘመን የአባቶች ቤቶች አለቆች ተጻፉ፤ ካህናቱም በፋርሳዊው በዳርዮስ መንግሥት ዘመን ተጻፉ።