ከአዶ ዘካርያስ፥ ከጌንቶን ሜሱላም፤
ከአዶ፣ ዘካርያስ፤ ከጌንቶን፣ ሜሱላም፤
ከዒዶ ዘካርያስ፥ ከጊንቶን ምሹላም፥
ከአዶ ዘካርያስ፥ ከጌንቶን ሜሱላም፥
ከሐሪም ዓድና፥ ከመራዮት ሔልቃይ፤
ከአብያ ዝክሪ፥ ከሚያሚንና ከሞዓድያ፥ ፈልጣይ፤
በዳርዮስ በሁለተኛው ዓመት በስምንተኛው ወር የእግዚአብሔር ቃል ወደ አዶ ልጅ ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፦