በዓይንሪሞን፥ በጼርህ፥ በየርሙት፥
በዓይንሪሞን፣ በጾርዓ፣ በያርሙት፣
በዔን ሪሞን፥ በጻርዓና ያርሙት፥
በዔንሪሞን፥ በጸርዓ፥ በያርሙት፥
በምኮናና በመንደሮችዋ፥ በዓይንሪሞን፥
በጼቅላቅ፥ በመኮናና በመንደሮችዋ፥
በዛኖህ፥ በዓዶላም፥ በመንደሮቻቸውም፥ በለኪሶና በእርሻዎችዋ፥ በዓዜቃና በመንደሮችዋ ተቀመጡ። እንዲሁ ከቤርሳቤህ ጀምሮ እስከ ሄኖም ሸለቆ ድረስ ሰፈሩ።
የኢያሪሙት ንጉሥ፥ የለኪስ ንጉሥ፥
ኤርሙት፥ ኤዶላም፥ ሜምብራ፥ ሰአክ፥ አዚቃ፤
የርስታቸውም ዳርቻ ይህ ነበረ፤ ሠራሕት፥ አሳ፥ የሰመውስ ከተማ፥
የእግዚአብሔርም መንፈስ በሶራሕና በእስታሔል መካከል ባለው በዳን ሰፈር ውስጥ ከእርሱ ጋር ይሄድ ጀመረ።