በኢያሱ፥ በሞላዳ፥ በቤተፋሌጥ፥
በኢያሱ፣ በሞላዳ፣ በቤትጳሌጥ፣
በኢያሱ፥ በሞላዳ፥ በቤት ጳሌጥ፥
እንዲሁም ኢያሱ፥ ሞላዳ፥ ቤትጳሌጥና፥
በኢያሱ፥ በሞላዳ፥ በቤትጳሌጥ፥ በሐጸርሹዓል፥
በቤርሳቤህም፥ በሰምዓም፥ በሞላዳ፥ በሐጸርሱዓል፥
ስለ መንደሮቹና ስለ እርሻዎቻቸው ከይሁዳ ልጆች ዐያሌዎች በቂርያትአርባቅና በመንደሮችዋ፥ በዲቦንና በመንደሮችዋም፥ በቃጽብኤልና በመንደሮችዋም፥
በሐጸርሱዓል፥ በቤርሳቤህና በመንደሮችዋ፥
ዕጣቸውም እነዚህ ነበሩ፤ ቤርሳቤህ፥ ሰማህ፥ ቆሎዶን፤