La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ነህምያ 11:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወን​ድ​ሞ​ቹም የአ​ባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች ሁለት መቶ አርባ ሁለት፤ የኢ​ሜር ልጅ፥ የሜ​ሱ​ላ​ሙት ልጅ፥ የአ​ሐዚ ልጅ፥ የኤ​ዝ​ር​ኤል ልጅ ሐማ​ስያ፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ወንድሞቹ የሆኑት የየቤተ ሰቡ አለቆች 242 ወንዶች፤ የኢሜር ልጅ የምሺሌሞት ልጅ፣ የአሕዛይ ልጅ፣ የኤዝርኤል ልጅ አማስያ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ወንድሞቹ የአባቶች መሪዎች ሁለት መቶ አርባ ሁለት፤ የኢሜር ልጅ፥ የምሺሌሞት ልጅ፥ የአሕዛይ ልጅ፥ የዓዛርኤል ልጅ ዓማሽሳይ፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዚህም ጐሣ ውስጥ ባጠቃላይ 242 የቤተሰብ መሪዎች ነበሩ። አማሽሳይ የዐዛርኤል ልጅ፥ የአሕዛይ ልጅ፥ የመሺሌሞት ልጅ፥ የኢሜር ልጅ፥

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ወንድሞቹም የአባቶቹም ቤቶች አለቆች ሁለት መቶ አርባ ሁለት፥ የኢሜር ልጅ የምሺሌሞት ልጅ የአሕዛይ ልጅ የኤዝርኤል ልጅ አማስያ፥

Ver Capítulo



ነህምያ 11:13
3 Referencias Cruzadas  

ቆሬ​ያ​ው​ያን ሕል​ቃና፥ ኢሰያ፥ ዓዘ​ር​ኤል፥ ዮዛር፥ ይሰ​ከ​አም።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም የቤ​ቱን ሥራ የሠሩ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ስም​ንት መቶ ሃያ ሁለት የመ​ል​ክያ ልጅ፥ የፋ​ስ​ኩር ልጅ፥ የዘ​ካ​ር​ያስ ልጅ፥ የአ​ማሴ ልጅ፥ የፈ​ላ​ልያ ልጅ፥ የይ​ሮ​ሖም ልጅ ዓዳያ፥


ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም መቶ ሃያ ስም​ንት ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን፤ አለ​ቃ​ቸ​ውም የሐ​ጊ​ዶ​ሌም ልጅ ዘብ​ዲ​ሔል ነበረ።