ማርቆስ 7:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ፤” አላቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ።”] መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሰሚ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም [እንግዲህ ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ!”] መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ አላቸው። |
በመልካም መሬት ላይ የወደቀ ዘርም ነበረ፤ በበቀለም ጊዜ መቶ እጥፍ አፈራ።” ይህንም ብሎ፥ “የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ” አላቸው።
መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል ለነሣው ከተሰወረ መና እሰጠዋለሁ፤ ነጭ ድንጋይንም እሰጠዋለሁ፤ በድንጋዩም ላይ ከተቀበለው በቀር አንድ ስንኳ የሚያውቀው የሌለ አዲስ ስም ተጽፎአል።