Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ራእይ 3:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚናገረውን ጆሮ ያለው ይስማ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚናገረውን ጆሮ ያለው ይስማ።”

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 “መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያን የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ!

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።

Ver Capítulo Copiar




ራእይ 3:6
8 Referencias Cruzadas  

መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል ለነሣው በእግዚአብሔር ገነት ካለው ከሕይወት ዛፍ እንዲበላ እሰጠዋለሁ።


የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።


የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።”


የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።”


በመ​ል​ካም መሬት ላይ የወ​ደቀ ዘርም ነበረ፤ በበ​ቀ​ለም ጊዜ መቶ እጥፍ አፈራ።” ይህ​ንም ብሎ፥ “የሚ​ሰማ ጆሮ ያለው ይስማ” አላ​ቸው።


መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል የነሣው በሁለተኛው ሞት አይጐዳም።


መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።


የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ፤” አላቸው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios