ፋሲካም የሚባለው የቂጣ በዓል ቀረበ።
በዚህ ጊዜ ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል ተቃርቦ ነበር።
ፋሲካም ተብሎ የሚጠራው የቂጣ በዓል ቀረበ።
ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል የሚከበርበት ቀን ተቃርቦ ነበር፤
ፋሲካም የሚባለው የቂጣ በዓል ቀረበ።
እግዚአብሔርም በግብፅ ሀገር ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦
የፋሲካን በግ በሚያርዱበት በቂጣ በዓል መጀመሪያ ቀን ደቀ መዛሙርቱ “ፋሲካን ትበላ ዘንድ ወዴት ሄደን ልናሰናዳ ትወዳለህ?” አሉት።
ከፋሲካ በዓል አስቀድሞ ጌታችን ኢየሱስ ከዚህ ዓለም ወደ ላከው ወደ አብ ይሄድ ዘንድ ጊዜው እንደ ደረሰ ባወቀ ጊዜ በዓለም ያሉትን የወደዳቸውን ወገኖቹን ፈጽሞ ወደዳቸው።