አንዲት ድሃ መበለትም ሁለት መሐለቅ ስታስገባ አየ።
ደግሞም አንዲት ድኻ መበለት ሁለት ትንንሽ የናስ ሳንቲሞች በዚያ ስትጨምር ተመለከተ።
አንዲትም ድኻ መበለት ሁለት ሳንቲም በዚያ ስታስቀምጥ አየና
እንዲሁም አንዲት ድኻ መበለት፥ ሁለት ሳንቲም የሚያኽል የናስ ገንዘብ በሣጥኑ ውስጥ ስትጨምር አየ።
አንዲትም ድሀ መበለት ሁለት ሳንቲም በዚያ ስትጥል አየና፦
አንዲትም ድሀ መበለት መጥታ አንድ ሳንቲም የሚያህሉ ሁለት ናስ ጣለች።
እንዲህም አላቸው፥ “እውነት እላችኋለሁ፥ ይህቺ ድሃ መበለት ከሁሉ ይልቅ አብዝታ ለእግዚአብሔር መባ አገባች።