ይህም በእነርሱ ላይ ምስክር ይሆንባቸዋል።
ይህም ለመመስከር ጥሩ ዕድል ይሆንላችኋል።
ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኋል።
ይህም ስለ ስሜ ለመመስከር መልካም አጋጣሚ ይሆንላችኋል።
ከዚያችም ሰዓት ጀምሮ አሳልፎ ሊሰጠው ምቹ ጊዜ ይሻ ነበር።
ወንድሞች ሆይ፥ ይህ የደረሰብኝ በእውነት ወንጌልን ለማስፋፋት እንደ ሆነ ታውቁ ዘንድ እወድዳለሁ።
የእነርሱ ጥፋት፥ የእናንተም ሕይወት ይታወቅ ዘንድ የሚቃወሙን ሰዎች በማናቸውም አያስደንግጧችሁ።
ስለ እርሱ ደግሞ መከራ ለምትቀበሉለት ለእግዚአብሔር መንግሥት የምትበቁ ሆናችሁ ትቈጠሩ ዘንድ ይህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ ምልክት ነው።