ጠላቶችህን ከእግርህ ጫማ በታች እስከ አደርጋቸው ድረስ’ ብሏል።
ጠላቶችህን፣ ለእግርህ መረገጫ እስከማደርግልህ ድረስ።” ’
ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ እስካደርግልህ ድረስ” ይላልና፤
አቤቱ፥ በቅኖች ሸንጎ በጉባኤም በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ።
አፋቸውንም በሰማይ አኖሩ፥ አንደበታቸውም በምድር ላይ ተመላለሰ።
ነገር ግን እነዚያን ልነግሥባቸው ያልወደዱትን ጠላቶችን ወደዚህ አምጡና በፊቴ ውጉአቸው።”
እንግዲህ እርሱ ራሱ ዳዊት ‘ጌታዬ’ ያለው እንዴት ልጁ ይሆናል?”