ከዚያ ወዲህ ግን ሊጠይቀው የደፈረ ማንም የለም።
ከዚህ በኋላ አንድ ሰው እንኳ ሊጠይቀው አልደፈረም።
ከዚያም ወዲህ ምንም ሊጠይቁት አልደፈሩም።
ከዚያም ወዲህ ለኢየሱስ ጥያቄ ሊያቀርብለት የደፈረ ማንም የለም።
ወደ ፊትም አንድ ነገር ስንኳ ሊጠይቁት አልደፈሩም።
አንድም ቃል ስንኳ ይመልስለት ዘንድ የተቻለው የለም፤ ከዚያ ቀንም ጀምሮ ወደ ፊት ማንም ሊጠይቀው አልደፈረም።
ኢየሱስም በማስተዋል እንደ መለሰ አይቶ “አንተ ከእግዚአብሔር መንግሥት የራቅህ አይደለህም፤” አለው። ከዚህም በኋላ ማንም ሊጠይቀው አልደፈረም።
ስለዚህም ነገር ሊመልሱለት አልተቻላቸውም።
ከጻፎችም ወገን የሆኑ ሰዎች፥ “መምህር ሆይ፥ መልካም ብለሃል” ብለው መለሱ።