የተላኩትም ሄደው እንደ አላቸው አገኙ።
የተላኩትም ሄደው ልክ እንደ ነገራቸው ሆኖ አገኙት።
የተላኩትም ሄደው እንዳላቸው ሆኖ አገኙት።
የተላኩትም ሄደው ሁሉም ነገር ልክ ኢየሱስ እንዳላቸው ሆኖ አገኙት።
የተላኩትም ሄደው እንዳላቸው አገኙ።
ለምን ትፈቱታላችሁ? የሚላችሁ ቢኖር ጌታው ይሻዋል በሉ።”
ውርንጫውንም ሲፈቱ ባለቤቶቹ “ውርንጫውን ለምን ትፈቱታላችሁ?” አሉአቸው።
በሄዱም ጊዜ እንዳላቸው አገኙ፤ የፋሲካውንም በግ አዘጋጁ።