ጌታችንም እንዲህ አላቸው፥ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ።
ጌታም እንዲህ አለ፤ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ።
ጌታም አለ፦ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ።
ቀጥሎም ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ግፈኛው ዳኛ የተናገረውን አስተውሉ፤
ጌታም አለ፦ ዓመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ።
ጌታችንም በአያት ጊዜ አዘነላትና፥ “አታልቅሺ” አላት።
ዮሐንስም ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን ጠርቶ፥ “የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ተስፋ የምናደርገው ሌላ አለ?” ብሎ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ላካቸው።
ክፉ አሳብ ያላቸውም ዳኞች መሆናችሁ አይደለምን?