ሉቃስ 18:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ቀጥሎም ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ግፈኛው ዳኛ የተናገረውን አስተውሉ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጌታም እንዲህ አለ፤ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጌታም አለ፦ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጌታችንም እንዲህ አላቸው፥ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ጌታም አለ፦ ዓመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። Ver Capítulo |