በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ውስጥ አስተማራቸው።
ኢየሱስ በሰንበት ቀን በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር።
በሰንበት ቀንም ከምኵራቦቹ በአንዱ ያስተምር ነበር።
ኢየሱስ በሰንበት ቀን ከምኲራቦቹ በአንዱ ያስተምር ነበር፤
በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር።
ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዞር ነበር።
ምናልባት ለከርሞ ታፈራ እንደ ሆነ፥ ያለዚያ ግን እንቈርጣታለን።”
በገሊላ ምኲራቦችም ይሰብክ ነበር።