ሉቃስ 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በሰንበት ቀንም ከምኵራቦቹ በአንዱ ያስተምር ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ኢየሱስ በሰንበት ቀን በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ኢየሱስ በሰንበት ቀን ከምኲራቦቹ በአንዱ ያስተምር ነበር፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ውስጥ አስተማራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር። Ver Capítulo |