መዝገባችሁ ካለበት ልባችሁ በዚያ ይኖራልና።
ሀብታችሁ ባለበት ልባችሁ በዚያ ይሆናልና።
መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና።
ገንዘባችሁ ባለበት ቦታ ልባችሁም በዚያው ይሆናል።”
መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና።
“ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁም የበራ ይሁን።
እኛስ ሀገራችን በሰማይ ያለችው ናት፤ ከዚያም እርሱን ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን።