ሙሴም ማኅበሩን፥ “እግዚአብሔር ታደርጉ ዘንድ ያዘዘው ነገር ይህ ነው” አላቸው።
ሙሴም ማኅበሩን፣ “እግዚአብሔር እንዲደረግ ያዘዘው ይህ ነው” አላቸው።
ሙሴም ማኅበሩን፦ “ጌታ እንዲደረግ ያዘዘው ነገር ይህ ነው” አላቸው።
ሙሴም “እግዚአብሔር እንዲደረግ ያዘዘው ነገር ይህ ነው” አላቸው።
ሙሴም ማኅበሩን፦ እግዚአብሔር ይደረግ ዘንድ ያዘዘው ነገር ይህ ነው አላቸው።
ሙሴም እግዚአብሔር እንዳዘዘው አደረገ፤ ማኅበሩንም ሁሉ ወደ ምስክሩ ድንኳን ደጃፍ ሰበሰበ።
ሙሴም አሮንንና ልጆቹን አቀረበ፤ በውኃም አጠባቸው።