La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘሌዋውያን 27:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከአ​ም​ስት ዓመ​ትም ጀምሮ እስከ ሃያ ዓመት ድረስ ግምቱ ለወ​ንድ ሃያ የብር ዲድ​ር​ክም፥ ለሴ​ትም ዐሥር የብር ዲድ​ር​ክም ይሁን።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ዕድሜው ከዐምስት እስከ ሃያ ዓመት ለሆነ ሰው፣ ወንድ ከሆነ ግምቱ ሃያ ሰቅል፣ ሴት ከሆነች ግምቷ ዐሥር ሰቅል ይሁን።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከአምስት ዓመትም ጀምሮ እስከ ሀያ ዓመት ድረስ ግምትህ ለወንድ ሀያ ሰቅል፥ ለሴትም ዐሥር ሰቅል ይሁን።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከአምስት እስከ ኻያ ዓመት ለሆነው ወንድ ኻያ ጥሬ ብር ይሁን፤ በዚሁ ዕድሜ ክልል ላለች ሴት ዐሥር ጥሬ ብር ይሁን፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከአምስት ዓመትም ጀምሮ እስከ ሀያ ዓመት ድረስ ግምቱ ለወንድ ሀያ ሰቅል፥ ለሴትም አሥር ሰቅል ይሁን።

Ver Capítulo



ዘሌዋውያን 27:5
3 Referencias Cruzadas  

እነ​ዚያ ይስ​ማ​ኤ​ላ​ው​ያን ነጋ​ዴ​ዎ​ችም ሲያ​ልፉ ወን​ድ​ሞቹ ዮሴ​ፍን ከጕ​ድ​ጓድ ጐት​ተው አወ​ጡት፤ ለይ​ስ​ማ​ኤ​ላ​ው​ያ​ንም ዮሴ​ፍን በሃያ ብር ሸጡት፤ እነ​ር​ሱም ዮሴ​ፍን ወደ ግብፅ ወሰ​ዱት።


ሴትም ብት​ሆን ግምቷ ሠላሳ የብር ዲድ​ር​ክም ይሁን።


ከአ​ንድ ወርም እስከ አም​ስት ዓመት ድረስ ለወ​ንድ ግምቱ አም​ስት የብር ዲድ​ር​ክም፥ ለሴ​ትም ግምቷ ሦስት የብር ዲድ​ር​ክም ይሁን።