“በምድር ላይም ከሚንቀሳቀስ ተንቀሳቃሽ እነዚህ ለእናንተ ርኩሳን ናቸው፤ ሙጭልጭላ፥ አይጥ፥ እንሽላሊት በየወገኑ፥
ዘሌዋውያን 11:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤሊ፥ አዞ፥ ገበሎ፥ አርጃኖ፥ እስስት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ዔሊ፣ ዐዞ፣ ገበሎ፣ አርጃኖ፣ ዕሥሥት። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤሊ፥ አዞ፥ ገበሎ፥ አርጃኖ፥ እስስት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ገበሎ፥ አዞ፥ ኤሊ፥ አርጃኖ፥ እስስት፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በየወገኑ፥ ኤሊ፥ አዞ፥ ገበሎ፥ አርጃኖ፥ እስስት። |
“በምድር ላይም ከሚንቀሳቀስ ተንቀሳቃሽ እነዚህ ለእናንተ ርኩሳን ናቸው፤ ሙጭልጭላ፥ አይጥ፥ እንሽላሊት በየወገኑ፥
ከሚንቀሳቀሱት ሁሉ በእናንተ ዘንድ ርኩሳን የሚሆኑ እነዚህ ናቸው። ከእነርሱም በድናቸውን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ርኩስ ነው።