ሰው በታናሽነቱ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው።
ሰው በወጣትነቱ፣ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው።
ሰው በታናሽነቱ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው።
ሰው በወጣትነቱ መከራን በትዕግሥት ቢቀበል መልካም ነው።
እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን ዐስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸው ዓመታት ሳይደርሱ፥
ለምትሻውና ለምትታገሥ፥ ዝም ብላም የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ለምታደርግ ነፍስ መልካም ነው።
ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ።