ዖዝያንም ስለ ሆነው ሁሉ ይናገሩ ዘንድ፥ ሁሉም ይረዱ ዘንድ፥ ጠላቶቻቸውንም ተከትለው ያጠፏቸው ዘንድ፥ ወደ ቤጦምስታምና ወደ ቢቤ፥ ወደ ኮቤና ወደ ኮላ ወደ እስራኤልም አውራጃ ሁሉ ላከ።
ዑዚያም የሆነውን ነገር እንዲናገሩና ጠላቶቻቸውን ተከታትለው እንዲያጠፏቸው ወደ ቤቶማስታይም፥ ወደ ቤባይ፥ ወደ ቾባ፥ ወደ ኮላና ወደ እስራኤል አውራጃ ሁሉ ላከ።