Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 15:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የእስራኤልም ልጆች በሰሙ ጊዜ ሁሉም በአንድነት እስከ ኮቤ ድረስ ተከትለው አጠፏቸው፤ በጠላቶቻቸው ሰፈር የሆነውን ነገር ነግረዋቸዋልና ከኢየሩሳሌምና ከአውራጃዋ ሁሉ የመጡ ሰዎች እንደዚሁ አጠፏቸው፤ ከገሊላና ከገለዓድም የመጡ ሰዎች አባረሯቸው፤ ከደማስቆና ከአውራጃዋም እስኪሻገሩ ድረስ ታላቅ ሰልፍ አድርገው አጠፏቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የእስራኤልም ልጆች ይህን በሰሙ ጊዜ ሁሉም በአንድነት አጠቁአቸው እስከ ቾባ ድረስ እየተከተሉ ገደሉአቸው፤ በጠላቶቻቸው ሰፈር የደረሰው ነገር ተነግሮአቸዋልና በኢየሩሳሌምና በተራራ አገር የሚኖሩ ሁሉ መጡ፤ የገለዓድና የገሊላ ሰዎችም ከደማስቆና ከድንበርዋ ባሻገር በታላቅ እልቂት አጠፏቸው። Ver Capítulo |