La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 11:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዮፍ​ታ​ሔ​ንም፥ “ና፥ ከአ​ሞን ልጆች ጋር እን​ድ​ን​ዋጋ መስ​ፍን ሁነን” አሉት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እነርሱም ዮፍታሔን፣ “ከአሞናውያን ጋራ መዋጋት እንችል ዘንድ መጥተህ ምራን” አሉት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነርሱም፥ “ከአሞናውያን ጋር መዋጋት እንችል ዘንድ መጥተህ ምራን” አሉት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ዮፍታሔንም፦ “ዐሞናውያንን መውጋት እንችል ዘንድ መጥተህ መሪያችን ሁን” አሉት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ዮፍታሔንም፦ ና፥ ከአሞን ልጆች ጋር እንድንዋጋ አለቃችን ሁን አሉት።

Ver Capítulo



መሳፍንት 11:6
4 Referencias Cruzadas  

ሰውም በአ​ባቱ ቤተ ሰብእ ውስጥ ወን​ድ​ሙን ይዞ፥ “አንተ ልብስ አለህ፥ አለ​ቃም ሁን​ልን፥ ምግ​ባ​ች​ንም ከእ​ጅህ በታች ትሁን” ቢለው፥


የአ​ሞ​ንም ልጆች ወጥ​ተው በገ​ለ​ዓድ ሰፈሩ። የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ተሰ​ብ​ስ​በው በመ​ሴፋ ሰፈሩ።


የገ​ለ​ዓድ ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ችም ዮፍ​ታ​ሔን ከጦብ ምድር ለማ​ም​ጣት ሄዱ።


ዮፍ​ታ​ሔም የገ​ለ​ዓ​ድን ሽማ​ግ​ሌ​ዎች፥ “የጠ​ላ​ች​ሁኝ፥ ከአ​ባ​ቴም ቤት ያስ​ወ​ጣ​ች​ሁኝ እና​ንተ አይ​ደ​ላ​ች​ሁ​ምን? አሁን በተ​ጨ​ነ​ቃ​ችሁ ጊዜ ለምን ወደ እኔ መጣ​ችሁ?” አላ​ቸው።