ኢያሱ 21:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከይሳኮርም ነገድ ቂሶንንና መሰማርያዋን፥ ዳብራትንና መሰማርያዋን፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከይሳኮር ነገድ፣ ቂሶን፣ ዳብራት፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከይሳኮርም ነገድ ቂሶንንና መሰማሪያዋን፥ ዳብራትንና መሰማሪያዋን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከይሳኮር ግዛትም ተከፍለው ከግጦሽ ምድራቸው ጋር የተሰጡአቸው አራት ከተሞች፥ ቂሽዮን፥ ዳብራት፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከይሳኮርም ነገድ ቂሶንንና መሰምርያዋን፥ ዳብራትንና መሰምርያዋን፥ |
ለሌዋውያንም ወገኖች ለጌድሶን ልጆች ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ለነፍሰ ገዳይ መማፀኛ ከተማ በባሳን ውስጥ የሆነችውን ጎላንንና መሰማርያዋን፥ ቦሶርንና መሰማርያዋን፤ ሁለቱን ከተሞች ሰጡአቸው።