ዳዊትም የእግዚአብሔርን ታቦተ ሕግ ወደ እርሱ ወደ ዳዊት ከተማ ያመጣት ዘንድ አልወደደም፤ ዳዊትም በጌት ሰው በአቢዳራ ቤት አገባት።
ኢያሱ 19:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አዞር፥ ቤኔቤቃት፥ ጌትሬሞን፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይሁድ፣ ብኔብረቅ፣ ጋትሪሞን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ይሁድን፥ ብኔ-ብረቅን፥ ጋት-ሪሞንን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አይሁድን፥ በኔበራቅን፥ ጋትሪሞንን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይሁድ፥ ብኔብረቅ፥ ጋትሪሞን፥ ሜያርቆን፥ በኢዮጴ ፊት ለፊት ካለው ዳርቻ ጋር ራቆን። |
ዳዊትም የእግዚአብሔርን ታቦተ ሕግ ወደ እርሱ ወደ ዳዊት ከተማ ያመጣት ዘንድ አልወደደም፤ ዳዊትም በጌት ሰው በአቢዳራ ቤት አገባት።